የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ህክምና ተማሪዎች ማህበር
አዲስ የስራ አሰፈፃሚዎችን ሾመ::
MEKELLE UNIVERISTY MEDICAL STUDENTS ASSOCIATION (MU-MSA) (

ከተቋቋመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ህክምናተማሪዎቸ ማህበር የውስጥ ደምቡ በሚያዘው መሠረት ለ2009/2010 አዲስ የስራ አሰፈፃሚ አባላትን ሚያዚያ 8/2001
በአይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ላወንጅ ውስጥ አስመረጠ።
በምርጫው ላይ 200 ያህል ከሁለተኛ ዓመት ህክምና ተማሪዎች እስከ ኢንተርን ዶ/ሮች በእጩነት የቀረቡትን 10 ተማሪዎች የመረጡ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዓምስቱ ባገኙት የድምፅ ብልጫ መሠረት የፕሬዚዳንት፣ ም/ፕሬዚዳንት፣ ዋና ፀሓፊ፣ንብረት ያዠነት ቦታ በመያዝ ለቀጣይ 1 ዓመት ማህበሩን ለማገልገል ከባለፉት መስራች ስራ አሰፈፃሚዎች ከሣምንት በኋላ በተዛጋጀው ርክክብ የስራ ድርሻቸውን ተረክበዋል
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ህክምና ተማሪዎች ማህበር ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ወደ ማህበረሰቡ በመግባት ሰብአዊ ተግባራትን እንዲያከናውኑና የጤናውን ዘርፉ ስርጭት በመገንዘብ ለወደፊት ታታሪና ለሙያቸው ተገዢ እንዲሆኑ ተነሳሽነትን የመፍጠር አላማ ሲኖረው ለዚሁ ተግባር 210 የተመዘገቡና 250 ያህል ያልተመዘገቡ የህክምና ተማሪዎችን በአባልነት አቅፏል።
አሁን ደግሞ ጥምር የአሜሪካና የእንግሊዝ ተመራማሪዎች ባደረጉት ጥናት መሠረት አረንጋዴ ሻይን በተገቢው መጠን መጠጣት በ HIV AIDS መከላከል ሂደት ላይ ጠቀሜታ እንዳለው ደርስንበታል ይለሉ ተመራማሪዎቹ
እንደ ተመራማሪዎች ገለፃ ከሆነ በሻይው ውስጥ epigallacatelgin gallate (EGCG)
በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ ምርምር የሚያረጋገጠው አረንገዴ ሻይ መጠጣት በ HIV የመጠቃት ተጋላጭነትን መቀነስና ሰርጭቱን መግታት ጠቀሜታ እንጂ የበሽታው መደኋኒት ወይም የቫይረሱን ጥቃት የመከላከያ ዋነኛ አማራጭ አለመሆኑን ከግንዛቤ እንዲገባ” ብለዋል። በስተመጨረሻም ያዚህ ምርምር መሪ የሆኑት ፕ/ር ማይክዊልምስን ዘገባቸውን ሲያጠቃልሉ በተለይ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ሻይውን ከመደበኛ መድኃኒት ጋር ቢጠቀሙ የተሻለ ሁኔታ እንደሚፈጥርላቸውና ውጤታማ የሻይ መጠኑን ለመለካት ግን ቀጣይ ምርምሮች እንደሚያሰፈልጉ በመግለፅ ሰው የጥናቱን ውጤት በትግስት እንዲጠባበቅ አሳሰበዋል።
ከፍተኛ የIQ መጠን ያላቸው ሰዎች የመሞት እድላቸው ዝቅተኛ እንደሆነ ተረጋገጠ። በአንድ ሺህ ሲውዲናዊያን ላይ በተደረገ ጥናት የማሰተዋል ብቃትና ሞት ግኑኝነት እንዳላቸው በዶ/ር ዴቪድ ቤቲይ የተመራው ጥናት አመላክቷል።በጥናቱ መሰረት ዝቅተኛ የIQ መጠን ያላቸው ሰዎች በአደጋ የልብ በሽታ እና ራሰን በማጥፋት በመሣሰሉ ሞቶች ለከፍተኛ ሁኔታ የተጋለጡ ናቸው። እጥኚዎቹ ይህ ግንኙነት የተንፀባረቀው ከፍተኛ IQ ያላቸው ሰዎች ከሚኖሩት ጤናማ የኑሮ ሂደት ሳይሆን እንዳልቀረ ያብራራሉ አክለውም “ከፍተኛ IQ ውጤት ያላቸው ሰዎች በመጠኑ የመጠጣት ያለማጬስ ተመጣጣኝ ምግቦችን የመመገብና ንቁ የሆነ አካላዊ ቁመና የተላበሉ እንደሆኑ ገልፀው ይህም ቶሎ የመሞት አድላችውን እንዲሚቀነስ ያሰረዳል ብለዋል።
ከዚህ በፊት የተደረጉ ተመሣሣይ ጥናቶች እንደሚያሣዩት የቅድመ ት/ቤት እውቀትና የተሰተካከለ አመጋገብ የIQ መጠንን ይጨምራል ይህም የጤና ጥቅም ይኖረዋል።
ይህ ሁኔታ መንግስት የት/ት ዘርፋን ማጠናከሩ የተማረ ሃይል ከማፍራቱ በተጨማሪ ለጤና ጠቀሜታ እንዳለው ይጠቁማል ::በአንድ ድንጋይ 2 ወፍ እንዲሉ ።
የተባሉ ንጥረ ነገሮች ቀድመው ከሠውነታችን የመካለከያ ህዋሳት ጋር ጥምረት በመፍጠር ለቫይረሱ እንዳይጋለጡ እንደሚያግዙ ነው የገለፁት ‘ነገር ግን’ ይለሉ ተመራማሪዎቹ …” ነገር ግን ይህ
surgery በማስተርስ ደረጃ እያስተማረ እንደሆነም ገልፀዋል:: በቅርቡም masters in child health እና post graduate in surgery ለማስተማር እቅድ አለው:: በአጠቃላይ ኮሌጁ 1600 ተማሪዎችን እያስተማረ እንደሆነ ተናግረዋል:: ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሌጁ ውስጥ ለሚመረቁት ተማሪዎች ለየት ያለ ዝግጅት እንዳለ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ ሠተዋል:: የህክምና ተማሪዎቹ የሚመረቁት ጥቅምት ላይ እንደሆነ እና ይሔ ራሱ ለየት ያለ ዝግጅት እንደሚሆንም ያስረዱት ዶ/ር አብዱልቃድር ከዚህ በተጨማሪ ለተመራቂ ተማሪዎች ሁለት እድል መዘጋጀቱን አስረድተዋ:: ””….በተቻለ መጠን በዛ ያሉ አቅሙ ያለቻውን ለወደፊቱ በአስተማሪነትም በሁሉም አኳያ ይጠቅሙናል የምንላቸውን እና አቅሙ አላቸው የሚባሉትን የህክምና ተማሪዎች የማስቀረት እቅድ አለን:: ለዚህም ሁለት አይነት አካሔድ ነው ያለን አንደኛው orthopedics እና በመሣሠሉት ፊልዶች ጥናት ማድረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ቀጥታ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ ወደ ትምህርት የሚሄዱበት እና ከሦስት ዓመት በኃላ ተመልሰው የሚያገለግሉበት ሁኔታ እናመቻቻለን:: ከዛ ወጪ internal medicine pediatrics, surgery እና gynecology ላይ ያሉት ያው ከገቡ በኋላ ሁለት አመት አገልግለው specialize ለማድረግ የሚሄዱበት ሁኔታ እናመቻቻለን:: በነዚህ ሁለት እድሎች እንደ እቅማቸው አይተን እስከ 15
|